መዝሙር 72:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 72 አምላክ ሆይ፣ ፍርዶችህን ለንጉሡ ስጥ፤ጽድቅህንም ለንጉሡ ልጅ አጎናጽፍ።+ መዝሙር 72:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እሱ በታጨደ ሣር ላይ እንደሚዘንብ ዝናብ፣ምድርንም እንደሚያጠጣ ካፊያ ይወርዳል።+