-
ዘኁልቁ 26:55አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
55 ይሁን እንጂ ምድሪቱ መከፋፈል ያለባት በዕጣ ነው።+ ውርሻቸውንም ማግኘት ያለባቸው በአባቶቻቸው ነገዶች ስም መሠረት ነው።
-
-
ምሳሌ 18:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ዕጣ መጣል ጭቅጭቅ እንዲያበቃ ያደርጋል፤+
ኃይለኛ ባላንጣዎችንም ይገላግላል።
-