ዘፀአት 23:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 “ከሐሰት ክስ* ራቅ፤ እኔ ክፉውን ሰው ጻድቅ እንደሆነ አድርጌ ስለማልቆጥር*+ ንጹሑንና ጻድቁን ሰው አትግደል። 1 ነገሥት 21:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከዚያም ሁለት የማይረቡ ሰዎች መጥተው ፊት ለፊቱ ተቀመጡ፤ እነሱም በሕዝቡ ፊት ‘ናቡቴ አምላክንና ንጉሡን ተራግሟል!’ እያሉ በናቡቴ ላይ ይመሠክሩበት ጀመር።+ ከዚያም ወደ ከተማዋ ዳርቻ በመውሰድ በድንጋይ ወግረው ገደሉት።+ ኢሳይያስ 5:22, 23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 የወይን ጠጅ በመጠጣት ረገድ ብርቱዎች የሆኑ፣መጠጥ በመደባለቅም የተካኑ ወዮላቸው፤+23 ጉቦ በመቀበል ክፉውን ከበደል ነፃ የሚያደርጉ፣+ጻድቁንም ፍትሕ የሚነፍጉ ወዮላቸው!+
13 ከዚያም ሁለት የማይረቡ ሰዎች መጥተው ፊት ለፊቱ ተቀመጡ፤ እነሱም በሕዝቡ ፊት ‘ናቡቴ አምላክንና ንጉሡን ተራግሟል!’ እያሉ በናቡቴ ላይ ይመሠክሩበት ጀመር።+ ከዚያም ወደ ከተማዋ ዳርቻ በመውሰድ በድንጋይ ወግረው ገደሉት።+
22 የወይን ጠጅ በመጠጣት ረገድ ብርቱዎች የሆኑ፣መጠጥ በመደባለቅም የተካኑ ወዮላቸው፤+23 ጉቦ በመቀበል ክፉውን ከበደል ነፃ የሚያደርጉ፣+ጻድቁንም ፍትሕ የሚነፍጉ ወዮላቸው!+