መዝሙር 18:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ከንጹሕ ሰው ጋር ንጹሕ ሆነህ ትገኛለህ፤+ጠማማ ለሆነ ሰው ግን ብልህ መሆንህን ታሳያለህ።+ ምሳሌ 6:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ጠማማ በሆነው ልቡ፣ነጋ ጠባ ሴራ ይጠነስሳል፤+ ጠብም ይዘራል።+ 15 በመሆኑም ጥፋት በድንገት ይመጣበታል፤እንደማይጠገን ሆኖ በቅጽበት ይሰበራል።+