መዝሙር 104:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ኃጢአተኞች ከምድር ይጠፋሉ፤ክፉዎችም ከእንግዲህ አይገኙም።+ ይሖዋን ላወድስ።* ያህን አወድሱ!* ምሳሌ 10:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የጻድቅ መታሰቢያ* በረከት ያስገኛል፤+የክፉዎች ስም ግን ይጠፋል።*+ ማቴዎስ 25:46 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 46 እነዚህ ወደ ዘላለም ጥፋት*+ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት+ ይሄዳሉ።”