ዘፀአት 20:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “አምላክህ ይሖዋ በሚሰጥህ ምድር ላይ ዕድሜህ እንዲረዝም+ አባትህንና እናትህን አክብር።+ ዘሌዋውያን 20:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “‘አባቱን ወይም እናቱን የሚረግም ማንኛውም ሰው ይገደል።+ አባቱን ወይም እናቱን ስለረገመ ደሙ በራሱ ላይ ነው። ምሳሌ 20:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 አባቱንና እናቱን የሚረግም ሁሉጨለማ ሲሆን መብራቱ ይጠፋበታል።+ ምሳሌ 30:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በአባቷ ላይ የምታፌዝን፣ የእናቷንም ትእዛዝ የምትንቅን+ ዓይንየሸለቆ* ቁራዎች ይጎጠጉጧታል፤የንስር ጫጩቶችም ይበሏታል።+