ምሳሌ 10:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 አስተዋይ በሆነ ሰው ከንፈር ጥበብ ትገኛለች፤+በትር ግን ማስተዋል* ለጎደለው ሰው ጀርባ ነው።+ ምሳሌ 26:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አለንጋ ለፈረስ፣ ልጓም ለአህያ፣+በትርም ለሞኞች ጀርባ ነው።+