ምሳሌ 19:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የንጉሥ ቁጣ እንደ አንበሳ* ግሳት ነው፤+ሞገሱ ግን በሣር ላይ እንዳለ ጤዛ ነው። መክብብ 10:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የገዢ ቁጣ* በአንተ ላይ ቢነድ ስፍራህን አትልቀቅ፤+ የረጋ መንፈስ ታላቅ ኃጢአትን ጸጥ ያደርጋልና።+