ኢሳይያስ 26:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በይሖዋ ለዘላለም ታመኑ፤+ያህ* ይሖዋ የዘላለም ዓለት ነውና።+ ኤርምያስ 17:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በይሖዋ የሚታመን፣መመኪያውም ይሖዋ የሆነ ሰው* የተባረከ ነው።+