መዝሙር 36:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ኃጢአት፣ ክፉውን ሰው በልቡ ውስጥ ሆኖ ያናግረዋል፤በዓይኖቹ ፊት አምላክን መፍራት የሚባል ነገር የለም።+ 2 ስህተቱ ምን እንደሆነ ተረድቶ የሠራውን ነገር እንዳይጠላው፣ለራሱ ባለው አመለካከት ራሱን እጅግ ይሸነግላልና።+ ምሳሌ 16:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሰው መንገዱ ሁሉ ትክክል* መስሎ ይታየዋል፤+ይሖዋ ግን ውስጣዊ ዓላማን* ይመረምራል።+
36 ኃጢአት፣ ክፉውን ሰው በልቡ ውስጥ ሆኖ ያናግረዋል፤በዓይኖቹ ፊት አምላክን መፍራት የሚባል ነገር የለም።+ 2 ስህተቱ ምን እንደሆነ ተረድቶ የሠራውን ነገር እንዳይጠላው፣ለራሱ ባለው አመለካከት ራሱን እጅግ ይሸነግላልና።+