መክብብ 7:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ጥበብ ጥበበኛውን ሰው፣ በአንድ ከተማ ካሉ አሥር ብርቱ ሰዎች ይበልጥ ኃያል ታደርገዋለች።+ 2 ቆሮንቶስ 10:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የምንዋጋባቸው የጦር መሣሪያዎቻችን ሥጋዊ አይደሉምና፤+ ይሁን እንጂ ምሽግን ለመደርመስ የሚያስችል መለኮታዊ ኃይል ያላቸው ናቸው።+