መዝሙር 34:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ቅዱሳን አገልጋዮቹ ሁሉ፣ ይሖዋን ፍሩ፤እሱን የሚፈሩ የሚያጡት ነገር የለምና።+ ምሳሌ 18:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ሰው ለውድቀት ከመዳረጉ በፊት ልቡ ይታበያል፤+ትሕትና ግን ክብርን ትቀድማለች።+