መዝሙር 45:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 አንተ ከሰው ልጆች ሁሉ ይልቅ ውብ ነህ። ከከንፈሮችህ ጸጋ የተላበሱ ቃላት ይፈስሳሉ።+ አምላክ ለዘላለም የባረከህ ለዚህ ነው።+ ምሳሌ 16:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ነገሥታት የጽድቅ ንግግር ደስ ያሰኛቸዋል። ሐቁን የሚናገር ሰው ይወዳሉ።+ ማቴዎስ 5:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “ልባቸው ንጹሕ የሆነ ደስተኞች ናቸው፤+ አምላክን ያያሉና።