ዘፀአት 23:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “በመካከልህ ያለ ድሃ ሙግት ሲኖረው ፍርድ አታጣምበት።+ አሞጽ 5:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ዓመፃችሁ* ምን ያህል እንደበዛናኃጢአታችሁ ምንኛ ታላቅ እንደሆነ አውቃለሁና፤ጻድቁን ትጨቁናላችሁ፤ጉቦ* ትቀበላላችሁ፤በከተማዋም በር ላይ የድሆችን መብት ትነፍጋላችሁ።+
12 ዓመፃችሁ* ምን ያህል እንደበዛናኃጢአታችሁ ምንኛ ታላቅ እንደሆነ አውቃለሁና፤ጻድቁን ትጨቁናላችሁ፤ጉቦ* ትቀበላላችሁ፤በከተማዋም በር ላይ የድሆችን መብት ትነፍጋላችሁ።+