ምሳሌ 9:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ፌዘኛን የሚያርም በራሱ ላይ ውርደት ያመጣል፤+ክፉን ሰው የሚወቅስም ሁሉ ጉዳት ይደርስበታል። ምሳሌ 26:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ለሞኝ እንደ ሞኝነቱ አትመልስለት፤አለዚያ አንተም የእሱ ቢጤ ትሆናለህ።*