ምሳሌ 4:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ጥበብን አግኝ፤ ማስተዋልንም አዳብር።+ የምናገረውን ነገር አትርሳ፤ ከእሱም ፈቀቅ አትበል። ምሳሌ 16:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ጥበብን ማግኘት ወርቅ ከማግኘት ምንኛ የተሻለ ነው!+ ማስተዋልን ማግኘትም ብር ከማግኘት ይመረጣል።+