መዝሙር 73:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በእርግጥም በሚያዳልጥ መሬት ላይ ታስቀምጣቸዋለህ።+ ለጥፋት እንዲዳረጉም ትጥላቸዋለህ።+ መዝሙር 73:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ከአንተ የሚርቁ በእርግጥ ይጠፋሉ። አንተን በመተው ብልሹ ምግባር የሚፈጽሙትን* ሁሉ ትደመስሳቸዋለህ።*+ ምሳሌ 10:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የጻድቅ መታሰቢያ* በረከት ያስገኛል፤+የክፉዎች ስም ግን ይጠፋል።*+