ፊልጵስዩስ 4:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከእኔ የተማራችሁትንም ሆነ የተቀበላችሁትን እንዲሁም የሰማችሁትንና ያያችሁትን ነገር ሁሉ ሥራ ላይ አውሉ፤+ የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል።