ምሳሌ 20:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሰነፍ ሰው በክረምት አያርስም፤በመሆኑም በመከር ወራት ባዶውን ሲቀር ይለምናል።*+ ምሳሌ 22:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሰነፍ “ውጭ አንበሳ አለ! አደባባይ ላይ እገደላለሁ!” ይላል።+ መክብብ 10:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ስንፍና ሲበዛ ጣሪያ ይዘብጣል፤ እጆችም ካልሠሩ ቤት ያፈሳል።+