1 ነገሥት 2:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 ከዚያም ንጉሡ፣ ሺምአይን እንዲህ አለው፦ “በአባቴ በዳዊት ላይ ያደረግከውን ክፉ ነገር ሁሉ ልብህ ያውቀዋል፤+ ይሖዋም ያደረግከውን ክፉ ነገር በራስህ ላይ ይመልስብሃል።+ 1 ነገሥት 2:46 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 46 ከዚያም ንጉሡ የዮዳሄን ልጅ በናያህን አዘዘው፤ እሱም ወጥቶ ሺምአይን መትቶ ገደለው።+ በዚህ መንገድ መንግሥቱ በሰለሞን እጅ ጸና።+ ምሳሌ 20:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ታማኝ ፍቅርና ታማኝነት ንጉሥን ይጠብቃሉ፤+በታማኝ ፍቅርም ዙፋኑን ያጸናል።+ ምሳሌ 29:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ንጉሥ ለድሆች በትክክል ሲፈርድ፣+ዙፋኑ ምንጊዜም ጸንቶ ይኖራል።+
44 ከዚያም ንጉሡ፣ ሺምአይን እንዲህ አለው፦ “በአባቴ በዳዊት ላይ ያደረግከውን ክፉ ነገር ሁሉ ልብህ ያውቀዋል፤+ ይሖዋም ያደረግከውን ክፉ ነገር በራስህ ላይ ይመልስብሃል።+