ምሳሌ 18:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ክሱን አስቀድሞ ያሰማ ትክክለኛ ይመስላል፤+ይህም ሌላው ወገን መጥቶ እስኪመረምረው ድረስ ነው።+ ማቴዎስ 5:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 “ክስ ከመሠረተብህ ባላጋራ ጋር ወደ ፍርድ ቤት እየሄዳችሁ ሳለ ፈጥነህ ታረቅ፤ አለዚያ ባላጋራህ ለዳኛው፣ ዳኛው ደግሞ ለፍርድ ቤቱ ዘብ አሳልፎ ይሰጥህና እስር ቤት ልትገባ ትችላለህ።+
25 “ክስ ከመሠረተብህ ባላጋራ ጋር ወደ ፍርድ ቤት እየሄዳችሁ ሳለ ፈጥነህ ታረቅ፤ አለዚያ ባላጋራህ ለዳኛው፣ ዳኛው ደግሞ ለፍርድ ቤቱ ዘብ አሳልፎ ይሰጥህና እስር ቤት ልትገባ ትችላለህ።+