መዝሙር 104:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ይሖዋ ሆይ፣ ሥራህ ምንኛ ብዙ ነው!+ ሁሉንም በጥበብ ሠራህ።+ ምድር በፈጠርካቸው ነገሮች ተሞልታለች።