ማቴዎስ 5:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ቃላችሁ ‘አዎ’ ከሆነ አዎ ይሁን፤ ‘አይደለም’ ከሆነ አይደለም ይሁን፤+ ከዚህ ውጭ የሆነ ግን ከክፉው+ ነው።