-
1 ቆሮንቶስ 3:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ማንም ራሱን አያታል፤ ከእናንተ መካከል ማንም በዚህ ሥርዓት* ጥበበኛ እንደሆነ ቢያስብ፣ ጥበበኛ መሆን ይችል ዘንድ ሞኝ ይሁን።
-
-
1 ቆሮንቶስ 8:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 አንድ ሰው ስለ አንድ ነገር አውቃለሁ ብሎ የሚያስብ ከሆነ ስለዚያ ነገር ማወቅ የሚገባውን ያህል ገና አያውቅም።
-