-
አስቴር 7:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 በመሆኑም ሃማን ለመርዶክዮስ ባዘጋጀው እንጨት ላይ ሰቀሉት፤ የንጉሡም ቁጣ በረደ።
-
-
መዝሙር 9:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ብሔራት፣ ራሳቸው በቆፈሩት ጉድጓድ ውስጥ ገቡ፤
የገዛ እግራቸው በስውር ባስቀመጡት መረብ ተያዘ።+
-
-
መክብብ 10:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ጉድጓድ የሚቆፍር ራሱ ሊገባበት ይችላል፤+ ግንብን የሚያፈርስም በእባብ ሊነደፍ ይችላል።
-