መዝሙር 3:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እተኛለሁ፣ አንቀላፋለሁም፤ይሖዋም ዘወትር ስለሚደግፈኝበሰላም እነቃለሁ።+ ምሳሌ 6:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በምትሄድበት ሁሉ ይመራሃል፤ስትተኛም ይጠብቅሃል፤ስትነቃም ያነጋግርሃል።*