ምሳሌ 16:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አግባብ ባልሆነ መንገድ ከሚገኝ ብዙ ገቢ ይልቅበጽድቅ የሚገኝ ጥቂት ነገር ይሻላል።+ ምሳሌ 19:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ሞኝ ከመሆንና ውሸት ከመናገርድሃ ሆኖ ንጹሕ አቋምን* ጠብቆ መመላለስ ይሻላል።+