መዝሙር 73:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 አዎ፣ ክፉዎች እንደዚህ ናቸው፤ ሁልጊዜ ሳይጨናነቁ ይኖራሉ።+ የሀብታቸውንም መጠን ያሳድጋሉ።+ መዝሙር 73:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በእርግጥም በሚያዳልጥ መሬት ላይ ታስቀምጣቸዋለህ።+ ለጥፋት እንዲዳረጉም ትጥላቸዋለህ።+ 1 ተሰሎንቄ 5:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 “ሰላምና ደህንነት ሆነ!” ሲሉ ምጥ እርጉዝ ሴትን እንደሚይዛት ያልታሰበ ጥፋት ድንገት ይመጣባቸዋል፤+ ደግሞም በምንም ዓይነት አያመልጡም። ራእይ 3:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ስለዚህ የተቀበልከውንና የሰማኸውን ምንጊዜም አስብ፤ እንዲሁም ዘወትር ጠብቀው፤ ንስሐም ግባ።+ ካልነቃህ ግን እንደ ሌባ እመጣለሁ፤+ በየትኛው ሰዓት ከተፍ እንደምልብህም ፈጽሞ አታውቅም።+
3 ስለዚህ የተቀበልከውንና የሰማኸውን ምንጊዜም አስብ፤ እንዲሁም ዘወትር ጠብቀው፤ ንስሐም ግባ።+ ካልነቃህ ግን እንደ ሌባ እመጣለሁ፤+ በየትኛው ሰዓት ከተፍ እንደምልብህም ፈጽሞ አታውቅም።+