ምሳሌ 10:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 የይሖዋ መንገድ፣ ያለነቀፋ ለሚመላለስ ሰው መሸሸጊያ ነው፤+ለክፉ አድራጊዎች ግን መጥፊያቸው ነው።+ ምሳሌ 28:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ክፉዎች ማንም ሳያሳድዳቸው ይሸሻሉ፤ጻድቃን ግን እንደ አንበሳ ልበ ሙሉ ናቸው።+