-
ምሳሌ 26:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 ውሸታም ምላስ የጎዳቻቸውን ሰዎች ትጠላለች፤
የሚሸነግል አንደበትም ጥፋት ያስከትላል።+
-
-
ሮም 16:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 እንዲህ ዓይነቶቹ ሰዎች ለጌታችን ለክርስቶስ ሳይሆን ለራሳቸው ፍላጎት* ባሪያዎች ናቸው፤ በለሰለሰ አንደበትና በሽንገላ ቃላት የየዋሆችን ልብ ያታልላሉ።
-