ምሳሌ 12:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ሞኝ ሰው ቁጣውን ወዲያውኑ* ይገልጻል፤+ብልህ ሰው ግን ስድብን ችላ ብሎ ያልፋል።* ምሳሌ 25:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ስሜቱን መቆጣጠር የማይችል ሰው*ቅጥር እንደሌላት የፈረሰች ከተማ ነው።+