ምሳሌ 6:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ይሖዋ የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች አሉ፤እንዲያውም እሱ የሚጸየፋቸው* ነገሮች ሰባት ናቸው፦ ምሳሌ 6:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ክፉ ሐሳብ የሚያውጠነጥን ልብና+ ወደ ክፋት በፍጥነት የሚሮጡ እግሮች፣