ዮሐንስ 7:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ዓለም እናንተን የሚጠላበት ምንም ምክንያት የለውም፤ እኔ ግን ሥራው ክፉ እንደሆነ ስለምመሠክርበት ይጠላኛል።+ 1 ዮሐንስ 3:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ወንድሞች፣ ዓለም ቢጠላችሁ አትደነቁ።+