ማቴዎስ 6:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የዕለቱን ምግባችንን* ዛሬ ስጠን፤+ 1 ጢሞቴዎስ 6:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ስለዚህ ምግብና ልብስ* ካለን በእነዚህ ነገሮች ረክተን መኖር ይገባናል።+