መዝሙር 37:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 በክፉዎች አትበሳጭ፤*ወይም በክፉ አድራጊዎች አትቅና።+ ምሳሌ 23:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ልብህ በኃጢአተኞች አይቅና፤+ከዚህ ይልቅ ቀኑን ሙሉ ይሖዋን በመፍራት ተመላለስ፤+