-
ኢሳይያስ 65:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እነዚህ ሰዎች በአፍንጫዬ እንዳለ ጭስ፣ ቀኑን ሙሉ እንደሚነድ እሳት ናቸው።
-
-
1 ዮሐንስ 1:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 “ኃጢአት የለብንም” ብለን የምንናገር ከሆነ ራሳችንን እያታለልን ነው፤+ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
-