ምሳሌ 6:6-8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አንተ ሰነፍ፣ ወደ ጉንዳን ሂድ፤+መንገዷንም በጥሞና ተመልክተህ ጥበበኛ ሁን። 7 አዛዥ፣ አለቃ ወይም ገዢ ባይኖራትም እንኳ፣ 8 ምግቧን በበጋ ታዘጋጃለች፤+ቀለቧንም በመከር ወቅት ትሰበስባለች።
6 አንተ ሰነፍ፣ ወደ ጉንዳን ሂድ፤+መንገዷንም በጥሞና ተመልክተህ ጥበበኛ ሁን። 7 አዛዥ፣ አለቃ ወይም ገዢ ባይኖራትም እንኳ፣ 8 ምግቧን በበጋ ታዘጋጃለች፤+ቀለቧንም በመከር ወቅት ትሰበስባለች።