ኢዩኤል 2:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እንደ ተዋጊዎች በፍጥነት ጥቃት ይሰነዝራሉ፤እንደ ወታደሮች ቅጥር ላይ ይወጣሉ፤እያንዳንዱም የራሱን መንገድ ይዞ ይሄዳል፤አቅጣጫቸውንም አይቀይሩም።