የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መክብብ 10:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ከትልቅ ቤተሰብ የተወለደ ንጉሥ ያላት እንዲሁም ለስካር ሳይሆን ብርታት ለማግኘት በተገቢው ጊዜ የሚመገቡ መኳንንት ያሏት አገር ምንኛ ደስተኛ ናት!+

  • ኢሳይያስ 28:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 እነዚህም ከወይን ጠጅ የተነሳ መንገድ ይስታሉ፤

      ከሚያሰክር መጠጥ የተነሳም ይንገዳገዳሉ።

      ካህኑና ነቢዩ ከጠጡት መጠጥ የተነሳ መንገድ ይስታሉ፤

      ከወይን ጠጅ የተነሳ ግራ ይጋባሉ፤

      ከሚያሰክር መጠጥ የተነሳም ይንገዳገዳሉ፤

      የሚያዩት ራእይ መንገድ ያስታቸዋል፤

      ፍርድ ሲሰጡም ይሳሳታሉ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ