ሩት 4:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከዚያም ቦዔዝ ወደ ከተማዋ በር+ ሄዶ በዚያ ተቀመጠ። በዚህ ጊዜ ቦዔዝ ቀደም ሲል ጠቅሶት የነበረው የሚቤዠው ሰው+ በዚያ ሲያልፍ ተመለከተ። ቦዔዝም “እገሌ፣ አንዴ ወደዚህ ና፤ እዚህ ተቀመጥ” አለው። ሰውየውም መጥቶ ተቀመጠ። ኢዮብ 29:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ወደ ከተማዋ በር እሄድ፣+በአደባባይዋም እቀመጥ ነበር፤+ 8 ወጣቶች ሲያዩኝ መንገድ ይለቁልኝ፣*ሽማግሌዎችም እንኳ ተነስተው ይቆሙ ነበር።+
4 ከዚያም ቦዔዝ ወደ ከተማዋ በር+ ሄዶ በዚያ ተቀመጠ። በዚህ ጊዜ ቦዔዝ ቀደም ሲል ጠቅሶት የነበረው የሚቤዠው ሰው+ በዚያ ሲያልፍ ተመለከተ። ቦዔዝም “እገሌ፣ አንዴ ወደዚህ ና፤ እዚህ ተቀመጥ” አለው። ሰውየውም መጥቶ ተቀመጠ።