1 ነገሥት 2:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ከዚያም ሰለሞን በአባቱ በዳዊት ዙፋን ላይ ተቀመጠ፤ ቀስ በቀስም ንግሥናው እየጸና ሄደ።+ 2 ዜና መዋዕል 9:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ሰለሞን በኢየሩሳሌም ሆኖ በመላው እስራኤል ላይ ለ40 ዓመት ገዛ።