-
መዝሙር 127:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ይሖዋ ከተማን ካልጠበቀ፣+
ጠባቂው ንቁ ሆኖ መጠበቁ ከንቱ ድካም ነው።
-
-
ሐጌ 1:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 እኔም በምድር ላይ፣ በተራሮች ላይ፣ በእህሉ ላይ፣ በአዲሱ የወይን ጠጅ ላይ፣ በዘይቱ ላይ፣ ምድሪቱ በምታበቅለው ነገር ላይ፣ በሰዎች ላይ፣ በመንጎች ላይ እንዲሁም እጆቻችሁ በደከሙበት ነገር ሁሉ ላይ ድርቅን ጠራሁ።’”
-