ምሳሌ 24:21, 22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ልጄ ሆይ፣ ይሖዋንና ንጉሥን ፍራ።+ ከተቃዋሚዎች* ጋር አትተባበር፤+22 ጥፋታቸው ድንገት ይመጣልና።+ ሁለቱም* በእነሱ ላይ የሚያመጡትን ጥፋት ማን ያውቃል?+ ሮም 13:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሰው* ሁሉ ለበላይ ባለሥልጣናት ይገዛ፤+ ሥልጣን ሁሉ የሚገኘው ከአምላክ ነውና፤+ ያሉት ባለሥልጣናት አንጻራዊ ቦታቸውን ያገኙት ከአምላክ ነው።+ ቲቶ 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ለመንግሥታትና ለባለሥልጣናት እንዲገዙና እንዲታዘዙ+ እንዲሁም ለመልካም ሥራ ሁሉ ዝግጁ እንዲሆኑ አሳስባቸው፤ 1 ጴጥሮስ 2:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ለጌታ ብላችሁ ለሰብዓዊ ሥልጣን* ሁሉ ተገዙ፦+ የበላይ ስለሆነ ለንጉሥ ተገዙ፤+
21 ልጄ ሆይ፣ ይሖዋንና ንጉሥን ፍራ።+ ከተቃዋሚዎች* ጋር አትተባበር፤+22 ጥፋታቸው ድንገት ይመጣልና።+ ሁለቱም* በእነሱ ላይ የሚያመጡትን ጥፋት ማን ያውቃል?+