መክብብ 9:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እኔም ከፀሐይ በታች ሌላ ነገር ተመለከትኩ፤ ፈጣኖች በውድድር ሁልጊዜ አያሸንፉም፤ ኃያላን በውጊያ ሁልጊዜ ድል አይቀናቸውም፤+ ጥበበኞች ሁልጊዜ ምግብ አያገኙም፤ አስተዋዮች ሁልጊዜ ሀብት አያገኙም፤+ እውቀት ያላቸው ሰዎችም ሁልጊዜ ስኬታማ አይሆኑም፤+ ምክንያቱም ሁሉም መጥፎ ጊዜና ያልተጠበቁ ክስተቶች* ያጋጥሟቸዋል።
11 እኔም ከፀሐይ በታች ሌላ ነገር ተመለከትኩ፤ ፈጣኖች በውድድር ሁልጊዜ አያሸንፉም፤ ኃያላን በውጊያ ሁልጊዜ ድል አይቀናቸውም፤+ ጥበበኞች ሁልጊዜ ምግብ አያገኙም፤ አስተዋዮች ሁልጊዜ ሀብት አያገኙም፤+ እውቀት ያላቸው ሰዎችም ሁልጊዜ ስኬታማ አይሆኑም፤+ ምክንያቱም ሁሉም መጥፎ ጊዜና ያልተጠበቁ ክስተቶች* ያጋጥሟቸዋል።