መዝሙር 104:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እንዲሁም የሰውን ልብ ደስ የሚያሰኝ የወይን ጠጅ፣+ፊትን የሚያበራ ዘይትናየሰውን ልብ የሚያበረታ እህል እንዲገኝ ነው።+ መክብብ 9:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ሂድ፣ ምግብህን በደስታ ብላ፤ ልብህም ደስ ብሎት የወይን ጠጅህን ጠጣ፤+ እውነተኛው አምላክ በሥራህ ደስ ተሰኝቷልና።+