መክብብ 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሰብሳቢው “የከንቱ ከንቱ* ነው!የከንቱ ከንቱ ነው! ሁሉም ነገር ከንቱ ነው!” አለ።+ መክብብ 1:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከፀሐይ በታች የተሠራውን ሥራ ሁሉ ተመለከትኩ፤እነሆ፣ ሁሉም ከንቱ ነፋስንም እንደማሳደድ ነው።+