መክብብ 1:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከፀሐይ በታች የተሠራውን ሥራ ሁሉ ተመለከትኩ፤እነሆ፣ ሁሉም ከንቱ ነፋስንም እንደማሳደድ ነው።+ መክብብ 5:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ይህም ደግሞ እጅግ የሚያሳዝን ነገር* ነው፦ ሰው በዚያው በመጣበት መንገድ ተመልሶ ይሄዳል፤ ለነፋስ የሚደክም ሰው የሚያገኘው ትርፍ ምንድን ነው?+