መኃልየ መኃልይ 4:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “ፍቅሬ ሆይ፣ እነሆ፣ አንቺ ውብ ነሽ። እነሆ፣ አንቺ ውብ ነሽ። ዓይኖችሽ በፊትሽ መሸፈኛ ውስጥ ሲታዩ እንደ ርግብ ዓይኖች ናቸው። ፀጉርሽ ከጊልያድ+ ተራሮችእየተግተለተለ እንደሚወርድ የፍየል መንጋ ነው። መኃልየ መኃልይ 5:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “እኔ ተኝቻለሁ፤ ልቤ ግን ነቅቷል።+ ውዴ በሩን ሲያንኳኳ ይሰማኛል! ‘እህቴ ሆይ፣ የእኔ ፍቅር፣እንከን የለሽ ርግቤ ሆይ፣ ክፈቺልኝ! ራሴ በጤዛ፣ፀጉሬም በሌሊቱ እርጥበት ርሷል።’+
4 “ፍቅሬ ሆይ፣ እነሆ፣ አንቺ ውብ ነሽ። እነሆ፣ አንቺ ውብ ነሽ። ዓይኖችሽ በፊትሽ መሸፈኛ ውስጥ ሲታዩ እንደ ርግብ ዓይኖች ናቸው። ፀጉርሽ ከጊልያድ+ ተራሮችእየተግተለተለ እንደሚወርድ የፍየል መንጋ ነው።
2 “እኔ ተኝቻለሁ፤ ልቤ ግን ነቅቷል።+ ውዴ በሩን ሲያንኳኳ ይሰማኛል! ‘እህቴ ሆይ፣ የእኔ ፍቅር፣እንከን የለሽ ርግቤ ሆይ፣ ክፈቺልኝ! ራሴ በጤዛ፣ፀጉሬም በሌሊቱ እርጥበት ርሷል።’+