የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 27:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 ዘይትና ዕጣን ልብን ደስ ያሰኛሉ፤

      በቀና ምክር ላይ* የተመሠረተ ጥሩ ወዳጅነትም እንዲሁ ነው።+

  • መክብብ 9:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 ልብስህ ምንጊዜም ነጭ* ይሁን፤ ራስህንም ዘይት መቀባት አትዘንጋ።+

  • መኃልየ መኃልይ 5:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 እኔም ለውዴ በሩን ለመክፈት ተነሳሁ፤

      የመዝጊያው እጀታ ላይ

      እጆቼ ከርቤ፣

      ጣቶቼም የከርቤ ፈሳሽ አንጠባጠቡ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ