-
ኢሳይያስ 28:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ሰውም ባያት ጊዜ ቀጥፎ ወዲያውኑ ይውጣታል።
-
-
ናሆም 3:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ምሽጎችሽ ሁሉ የመጀመሪያዎቹን የበሰሉ ፍሬዎች እንደያዙ የበለስ ዛፎች ናቸው፤
ዛፎቹ ከተነቀነቁ ፍሬዎቹ ረግፈው በበላተኛ አፍ ውስጥ ይወድቃሉ።
-